በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ዋነኛ ከሚባሉት የአሰሪ ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ከስራው ጋር በተያያዘ የሰራተኛውን ደህንነትና ጤንነት ለመጠበቅና ከአደጋ ለመከላከል የሚያስፈልጉትን እርምጃዎች ሁሉ መውሰድ ይገኝበታል፡፡ ግዴታው በአዋጁ አንቀጽ 12(4) ላይ በጥቅሉ የተቀመጠ ሲሆን በአንቀጽ 92 ላይ ደግሞ ግዴታዎቹ በዝርዝር ተቀምጠው ይገኛሉ፡፡ በእርግጥ ከሙያ ደህንነት፤ ጤንነትና የስራ አካባቢ ጋር በተያያዘ […]
↧
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
↧
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ መግቢያ የንብረት ትርጉም የአሰሪው ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ንብረት ጉዳት ማድረስ እና ጉዳት መድረስ ከባድ ቸልተኝነት መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ አንቀጽ 27(1) አነጋገር ሰራተኛው ከስራ የሚሰናበተው ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት ጉዳት ሲያደርስና ጉዳቱም የደረሰው በአሰሪው ንብረት ወይም […]
↧
↧
አሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው
Update: መስከረም 4 ቀን 2012 መልካም ዜና! የታተመውን አሰሪና ሰራተኛ ህግ ጨምሮ ሶስት መጽሐፍትን ከ Google Play Store ላይ በነጻ በማውረድ በሞባይላችሁ ላይ ጭናችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ለማውረድ ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ፡ አሰሪና ሰራተኛ ህግ የአስተዳደር ህግ መግቢያ በላልበልሃ፡ የጠበቃ ቀልዶችና የችሎት ገጠመኞች […]
↧
ህገ መንግስታዊ መብት ይቃጠላል?—የዓመት ፈቃድ መተላለፍ ውጤት
አንቀጽ 77 ንዑስ አንቀጽ 5 በአማርኛውና በእንግሊዝኛው እንደሚከተለው ይነበባል፡፡ “በዚህ አዋጅ መሰረት የሥራ ውሉ የተቋረጠ ሠራተኛው ያልወሰደው የዓመት ፈቃድ ታስቦ በገንዘብ ይከፈለዋል” A worker whose contract of employment is terminated under this proclamation is entitled to his pay for the leave he has not taken ድንጋጌውን በአማርኛ ሆነ በእንግሊዘኛ ለሚያነብ ሰው ይዘቱ እንከን የማይወጣለትና ትርጉም […]
↧
‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’አዲስ መጽሐፍ
‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ DOWNLOAD ዋቢ መጻህፍትና ጽሑፎች DOWNLOAD የቃላት ማውጫ DOWNLOAD የተመረጡ ገጾች […]
↧
↧
Draft Labour Proclamation
Here is the draft labour proclamation prepared by the Ministry of Labour and social Affairs DOWNLOAD
↧
Labour Proclamation No. 1156-2019
DOWNLOAD the labour Proclamation No. 1156-2019 DOWNLOAD
↧
ET-law: የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ተፈጻሚነት ወሰን –ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች
Source: ET-law: የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ተፈጻሚነት ወሰን –ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች
↧
ET-law: አሠሪና ሠራተኛ ህግ—የሥራ ውል ትርጓሜ
Source: ET-law: አሠሪና ሠራተኛ ህግ—የሥራ ውል ትርጓሜ የሥራ ውል ትርጓሜ የሥራ ውል ሠራተኛው ሥራ ለመስራት አሠሪው ደግሞ ለተሰራው ሥራ ክፍያ ለመክፈል ግዴታ የሚገቡበት ስምምነት ነው፡፡በውል ህግ ጠቅላላ ደንቦች በተደነገገው መልኩ በግራ ቀኙ መካከል የውል አቀራረብና አቀባበል ቅድመ ሁኔታዎች ተሟልተው ስምምነት መፈጠሩ የሥራ ውልን ለመመስረት ወሳኝነት ቢኖረውም ስምምነቱ በራሱ የሥራ ውልን አያቋቁምም፡ የስምምነታቸው ይዘት በአንቀጽ 4(1) የተመለከቱትን የሥራ […]
↧
↧
ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት
ሰበር ውሳኔ የሰጠበት ህግ ‘ሲሻር’ የውሳኔው የአስገዳጅነት ውጤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት ውሳኔ በስር ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት እንዲኖረው በህግ የተደነገገው በ1997
↧
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ–የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ዋነኛ ከሚባሉት የአሰሪ ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ከስራው ጋር በተያያዘ የሰራተኛውን ደህንነትና ጤንነት ለመጠበቅና ከአደጋ
↧
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ
ሰራተኛው በአሰሪው ንብረት ላይ ጉዳት በማድረሱ ምክንያት ስለሚሰናበትበት ሁኔታ፡ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ዳሰሳ መግቢያ የንብረት ትርጉም የአሰሪው ወይም ከድርጅቱ ስራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ንብረት
↧
አሠሪና ሠራተኛ ህግ፡ የሰበር ችሎት እንደተረጎመው
Update: መስከረም 4 ቀን 2012 መልካም ዜና! የታተመውን አሰሪና ሰራተኛ ህግ ጨምሮ ሶስት መጽሐፍትን ከ Google Play Store ላይ በነጻ በማውረድ በሞባይላችሁ ላይ ጭናችሁ መጠቀም
↧
↧
ህገ መንግስታዊ መብት ይቃጠላል?—የዓመት ፈቃድ መተላለፍ ውጤት
አንቀጽ 77 ንዑስ አንቀጽ 5 በአማርኛውና በእንግሊዝኛው እንደሚከተለው ይነበባል፡፡ “በዚህ አዋጅ መሰረት የሥራ ውሉ የተቋረጠ ሠራተኛው ያልወሰደው የዓመት ፈቃድ ታስቦ በገንዘብ ይከፈለዋል” A worker whose
↧
‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’አዲስ መጽሐፍ
‘አሠሪና ሠራተኛ ሕግ’ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ በዩኒቨርሳል የመጽሐፍት መደብር (አራት ኪሎ)ያገኙታል፡፡ ማውጫ DOWNLOAD የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ DOWNLOAD የሕግጋት ማውጫ
↧
Draft Labour Proclamation
Here is the draft labour proclamation prepared by the Ministry of Labour and social Affairs DOWNLOAD
↧
Labour Proclamation No. 1156-2019
DOWNLOAD the labour Proclamation No. 1156-2019 DOWNLOAD
↧
↧
ET-law: የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ተፈጻሚነት ወሰን –ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች
Source: ET-law: የአሠሪና ሠራተኛ ህግ ተፈጻሚነት ወሰን –ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች
↧
ET-law: አሠሪና ሠራተኛ ህግ—የሥራ ውል ትርጓሜ
Source: ET-law: አሠሪና ሠራተኛ ህግ—የሥራ ውል ትርጓሜ የሥራ ውል ትርጓሜ የሥራ ውል ሠራተኛው ሥራ ለመስራት አሠሪው ደግሞ ለተሰራው ሥራ ክፍያ ለመክፈል ግዴታ የሚገቡበት ስምምነት ነው፡፡በውል ህግ ጠቅላላ
↧
ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ
ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 43(3) እንደተደነገገው ከህግ ውጭ የስራ ውሉ የተቋረጠበት
↧